N
Notice: ለማመልከት ወይም ሥራ ለማግኘት በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።
📌 የሥራ ክፍት ማስታወቂያ (Job Vacancy)
ድርጅት: ኢኖቴክ ማኑፋክቸሪንግ (InnoTek Manufacturing)
✅ የሥራ መደብ: Sales
■ ዋና ዋና ኃላፊነቶች፦
● የድርጅታችንን የገበያ ተደራሽነት ማሳደግና አዳዲስ ደንበኞችን መሳብ።
● በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሳቢ የሆኑ የማስተዋወቂያ ጽሑፎችንና መረጃዎችን ማጋራት።
● የድርጅቱን ምርቶች በግልጽና ማራኪ በሆነ መንገድ መሸጥ።
▪︎ ክፍያው:- 500 ብር ኮሚሽን በሸጡት እያንዳድ ምርት ላይ
🎯 የሚፈለጉ መስፈርቶች፦
- በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ በቂ እውቀት ያለው/ያላት።
- የፈጠራ ችሎታና ጠንካራ የኮሚዩኒኬሽን ክህሎት።
📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ለመመዝገብ ሙሉ መረጃዎን በኢንስታግራም ገጻችን ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ ከዛ Register ብለው ይላኩ።
📍የኢንስታግራም ገጻችን፦
🔗 <a href="https://www.instagram.com/innotek_manufacturing?utm_source=qr" target="_blank" rel="noopener">https://www.instagram.com/innotek_manufacturing?utm_sourc...</a>
🔔 Notice: ለማመልከት ወይም ሥራ ለማግኘት በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።