ኤመራልድ ሊፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስሩ ለሚገኘው ካቤጅ ኮፊ የተለያዩ የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
★ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ - ኤመራልድ ሊፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ኤመራልድ ሊፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስሩ ለሚገኘው ካቤጅ ኮፊ የተለያዩ የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ 1.Waiter አስተናጋጅ
■ የትምህርት ደረጃ :- ከ 8 ክፍል በላይ
● የስራ ልምድ ፦ከ 2 አመት በላይ
▪︎ በዛት፡6
✅ 2.executive chief/ ዋና ምግብ አዘጋጅ
■ የትምህርት ደረጃ = በምግብ ዝግጅት ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለዉ
● የስራ ልምድ = ከ 5 አመት በላይ በዋና ምግብ አዘጋጅት/executive chief/ የሰራ
✅ 3.Assistant chief / የምግብ ዝግጅት ረዳት
■ የትምህርት ደረጃ :- በምግብ ዝግጅት ደረጃ 4/ level 4 ወይም በምግብ ሙያ ሰርተፍኬት ያለው
● የስራ ልምድ ፦ከ 3 አመት በላይ
▪︎ ብዛት፦ 2
✅ 5/ የካፌ ተቆጣጣሪ/supervisor
■ የትምህርት ደረጃ= በማንኛም አይነት የትምህርት ደረጃ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለዉ/ ያላት
● የስራ ልምድ= ከ 3 አመት በላይ የካፌ ተቆጣጣሪ/supervisor የስራ ልምድ ያለው
ለተራ ቁጥር 4 የስራ መደብ የስራ ቦታ ለሀያት እና ሾላ
ማመልከት የሚቻለው ማስታወቂያው ከወጣት ቀን ጀምሮ 7 ቀናት (upto July 24, 2026)
አመልካቾች ሾላ እንግሊዝ ኤምባሲ አካባቢ ኤልማክ/ Elmak ህንፃ 2 ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላቹ
ስልክ ቁጥር:-
+251922348041