እዚህ የተጋሩ ሁሉም ክፍት የሥራ ቦታዎች ያለክፍያ የሚያመለክቱባቸው ናቸው።
🔔 Notice: ለማመልከት ወይም ሥራ ለማግኘት በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።
እዚህ የተጋሩ ሁሉም ክፍት የሥራ ቦታዎች ያለክፍያ የሚያመለክቱባቸው ናቸው።
ሰሞኑን አንዳንድ የስራ ማስታወቂያዎች ላይ"ለስልጠና ክፍያ ክፈሉ'' የሚሉ ወይም "ስራው ክፍለ ሀገር ነው ወይ ማሌዥያ (እና ሌሎች ሀገራት) ነው'' በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት እንዳሉ ደርሰንበታል።
ለማንኛውም ስራ አፕላይ (Apply) አድርጋችሁ የገንዘብ ጥያቄ ከቀረበላችሁ በፍፁም እንዳትከፍሉ(Scam ነዉ).
---------------------------------------
ስራ መፈለግ ራሱን የቻለ ከፍተኛ ትኩረት እና ጉልበት የሚጠይቅ ሂደት መሆኑን እንረዳለን። በዚህ ሂደት ውስጥ እገዛ ለማድረግ ስንጥር፣ በለቀቅነው ፖስት ላይ በተፈጠሩ የፅሁፍ እና የይዘት ስህተቶች ምክንያት ግራ መጋባት ፈጥረንባችሁ ከሆነ ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።
እኛን ለመርዳት ስህተቶችን በውስጥ መስመር ለምትጠቁሙን ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው።
_____
ስሞኑን__ በተለያ መንገድ ገንዘብ የሚጠይቁ አካላት ተበራክተዋል። እርሶ የገጠመዎት ነገር ካለ ያጋሩን 👉 <a href="https://t.me/effoysupport" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a>
ዛሬ የወጡ ስራዎችን ከስር ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ👇👇
<a href="https://effoysira.com" target="_blank" rel="noopener">https://effoysira.com</a>
● Telegram:- <a href="https://t.me/effoyjobs" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a>