🎴
🎴AASTU🎴
🎴AASTU🎴
ማሳሰቢያ፡-
❖ ከላይ የተገለጹትን ዝርዝር መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በዚህ ሊንክ እና ከታች በተቀመጠው QR code በመጠቀም <a href="https://bit.ly/AASTUcommunitySchoolApplicationForm" target="_blank" rel="noopener">https://bit.ly/AASTUcommunitySchoolApplicationForm</a> Or <a href="https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScNC0FIn6ztmOKiCsqlIZEB6rWoXbHyjv7TARsILTw8G_0P5w/viewform?usp=publish-editor" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a> መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በአካል ምንም ዓይነት ምዘገባ የማናከናውን መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
- +1፣ 10+2 10+3፣10+4፣10+5 ደረጃ ለሚቀርብ የትምህርት ማስረጃዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መኖር አለበት
❖ በግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ በአግባቡ መገለጽ አለበት
❖ የፈተና ቀን በስልክ/በኢሜይል ይገለፃል