የ
የሽያጭ ሰራተኛ
የሽያጭ ሰራተኛ
በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ደንበኞችን በአግባቡ መቀበልና ስለ ምርቶች ትክክለኛ መረጃ መስጠት
- የድርጅቱን ምርቶች ማስተዋወቅና መሸጥ
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ትዕዛዝ መቀበል
- በኢአርፒ የሽያጭ ሶፍትዌር የሽያጭ ሂደቶችን ማስፈጸም
- የቀን፣ የሳምንት እና የወር የሽያጭ ሪፖርቶችን በኤክሴል ማዘጋጀት
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና ከሽያጭ በኋላ አገልግሎት መስጠት
- የማሳያ ክፍሉን ንጹህና የተደራጀ ማድረግ
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #3_years
Deadline: August 15, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና ሲቪያችሁን በመላክ ማመልከት ሲኖርባቸሁ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው::