ጸሐፊ
How to Apply
ጸሐፊ
በሴክሪተሪያል ሳይንስ፣ በፍሮንት ዴስክ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያላት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ መስክ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የሐላፊዎችን መርሃ ግብሮችን፣ ቀጠሮዎችን እና ስብሰባዎችን መመዝገብ እና ማሳወቅ
- ደብዳቤዎችን፣ ሪፖርቶችን እና ኦፊሴላዊ ሰነዶችን ማዘጋጀት እና ማደራጀት
- ለውስጥ እና ለውጭ ባለድርሻ አካላት እንደ የመጀመሪያ የመረጃና የኮሙዩኒኬሽን ማዕከል መሆን
- ኦፊሴላዊ ደብዳቤዎችን፣ ማስታወሻዎችን እና ማስታወቂያዎችን ማረም እና ማሰራጨት
- ስብሰባዎችን ማደራጀት፣ አጀንዳዎችን መያዝ እና ቃለ-ጉባዔዎችን መመዝገብ
- ለቢሮ አስፈላጊ የሆኑ እቃዎችን መከታተል እና ማሟላት
- ከአገልግሎት አቅራቢዎች እና ከመንግስት ቢሮዎች ጋር ጥሩ የመልዕክት ለውውጥ ማድረግ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: July 24, 2026
How To Apply: ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን ecorealestate@gmail.com ወይም ቦሌ አትላስ ትራፊክ መብራት ወረድ ብሎ ኖህ ሴንትረም አፓርትመንት ጎን ካለው ኢኮ ሪል እስቴት አትላስ ሪቨር ሳይድ ሳይት ህንፃ 3ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251973555550 /+251973555551 ይደውሉ፡፡