ካሸር
How to Apply
ካሸር
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ደንበኞችን በአክብሮት እና በከፍተኛ ሙያዊ ስነ-ምግባር ማስተናገድ እና ቅሬታዎችን መፍታት
- የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን (ጥሬ ገንዘብ፣ የባንክ ካርድ፣ የሞባይል ባንኪንግ ወዘተ) በመጠቀም ደንበኞችን ማስተናገድ
- ለእያንዳንዱ ግብይት ተገቢውን ደረሰኝ ማዘጋጀት እና ለደንበኞች ማቅረብ
- ሁሉንም የገንዘብ እንቅስቃሴዎች በድርጅቱ መመሪያ መሠረት መፈጸም
- የገንዘብ ሳጥንን ትክክለኛነትና ደህንነት መጠበቅ
- ዕለታዊ የሽያጭ ሪፖር ማዘጋጀት
- ማንኛውንም የሂሳብ ልዩነት ወይም ስህተት ወዲያውኑ ለቅርብ ተቆጣጣሪ ማሳወቅ
- የስራ ቦታን ምንጊዜም ንጹህ፣ የተደራጀ እና ለስራ ምቹ ማድረግ
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: July 25, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን mulmulhr@gmail.com ወይም በመያዝ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ/ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉና የመኖሪያ አድራሻቸው ለሚወዳደሩበት ቅርንጫፍ ቅርብ መሆን ይኖርበታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251114711167 ይደውሉ፡፡