ድ
ድርጅታችን በስሩ ለሚያስተዳድረው የሰላም ማዕድ ለተሰኘው የሰራተኖች ካፍሬርያ የተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን በስሩ ለሚያስተዳድረው የሰላም ማዕድ ለተሰኘው የሰራተኖች ካፍሬርያ የተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
✅ 1. ዋና ምግብ አብሳይ
● የሥራ ልምድ፦ ከ 1 ዓመት በላይ
ክህሎት፦ የፆም እና የፍስክ የሀበሻ ምግብ ማዘጋጀት የምትችል
✅ 2. ረዳት ምግብ አብሳይ
● የሥራ ልምድ፦ ያላት
✅ 3. አስተናጋጅ
📅 ሐምሌ 8 2018
የስራ ቦታ፦ ቤላ ጣልያን ኤምባሲ አካባቢ
ለመመዝገብ
በቴሌግራም:-@Grmachew03
ለበለጠ መረጃ :- ስልክ ቁጥር 0911145836