ዋዜማ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📢 የክፍት ስራ ቦታ ማስታወቂያ
ዋዜማ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
💼 የስራ መደቡ መጠሪያ: ዋና ፀሀፊ (Executive Secretary/Office Assistant)
■ የትምህርት ደረጃ: በ IT (ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ) ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc Degree) የተመረቀ/ች
● የስራ ልምድ: በፀሀፊነት 1 አመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
🚺 ፆታ: አይለይም
💵 ደሞዝ: በስምምነት
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (ዋና መስሪያ ቤት)
⚙️ የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
📌 ተፈላጊ ክህሎቶች እና መመዘኛዎች:
• በኮምፒውተር አጠቃቀም (MS Word, Excel, Internet/Email) ላይ በጣም ጎበዝ የሆነች
• በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች የመፃፍ እና የመናገር ከፍተኛ ችሎታ ያላት
• መልካም የስራ ስነ-ምግባር እና ጥሩ የኮሚኒኬሽን ክህሎት ያላት
• በአለባበስ (Dressing) እና ራስን በመጠበቅ ረገድ ጥሩ የሆነች
የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ ትችላላችሁ።
□ የምዝገባ አማራጮች:
- በቴሌግራም ሊንክ: 👉 <a href="https://t.me/Gize191221" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a>
- ወይም በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ
⏱️ ምዝገባ የሚያበቃበት ቀን: እስከ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ሰዓት።
📞 ለበለጠ መረጃ: 0918506475 ይደውሉ::