በያጅ
How to Apply
በያጅ
ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ በዌልዲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም የዌልዲንግ ስራዎችን ማከናወን እና ብረቶችን በጥራት ማያያዝ
- የብረት ክፍሎችን መቆራረጥ እና ማገጣጠም እንዲሁም ቀለም መቀባት
- የራስ መከላከያ መሣሪያዎችን (ጭምብል፣ ጓንት) በአግባቡ በመጠቀም
- የስራ ጥራትን ማረጋገጥ እና መመርመር
- የብየዳ መሳሪያዎችንና ማሽኖችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ
- የመሳሪያ ጥገና እና ለስራ የሚሰጡ መሣሪያዎችን በጥንቃቄ መያዝ
- የሥራ ቦታ የደህንነት መመሪያዎችን መከተል
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: July 24, 2026
How To Apply: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን mulmulhr@gmail.com ወይም ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ሃይሌ ጋርመንት መብራት ጫፍ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251114624401 ይደውሉ፡፡