N
Notice: ለማመልከት ወይም ሥራ ለማግኘት በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።
★ የAfriGuard የሽያጭ ተወካይ የሥራ ማስታወቂያ
"Afriguard is a new developed security app"
AfriGuard በመላው ኢትዮጵያ የሚሰሩ ተነሳሽነት ያላቸው የሽያጭ ተወካዮችን እየቀጠረ ነው።
□ የክፍያ ሁኔታ:
○ ለእያንዳንዱ የተሳካ የAfriGuard ምዝገባ 300 ብር ኮሚሽን።
ክፍያ በየሳምንቱ ይፈጸማል።
● የሽያጭ መጠንዎ በጨመረ ቁጥር ገቢዎም ይጨምራል።
□ መስፈርቶች
○ ጥሩ የመግባቢያ እና የሽያጭ ችሎታ።
○ የአንድሮይድ ስልክ ያለው/ያላት።
○ በታማኝነት እና በኃላፊነት መስራት የሚችል/የምትችል።
▪︎የሥራ ቦታ: ኢትዮጵያ
ለመመዝገብ “Register” ብለው ወደ @afriguard_technologies ቴሌግራም ይላኩ።
🔔 Notice: ለማመልከት ወይም ሥራ ለማግኘት በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።
እዚህ የተጋሩ ሁሉም ክፍት የሥራ ቦታዎች ያለክፍያ የሚያመለክቱባቸው ናቸው።