የሽያጭ ሰራተኛ
የሽያጭ ሰራተኛ
12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ በቴክኒክና ሙያ የተመረቀች
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የፅህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን
- የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት
- የህትመት እና ተያያዥ ስራዎችን መስራት
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
- ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
- የደንበኛ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ
- የስራ ቦታ ንፅህናና ስርዓትን መጠበቅ
- እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ ያሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Salary: 7000.00
Deadline: July 25, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ሲሆን አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የትምህርት ማስረጃቸውን በተቀመጠው አድራሻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላት የ አርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ስልጠና ለወሰዱ አመልካቾች ቅድሚያ የምንሰጥ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በትምህርት ላይ የምትገኙ እና የ2019 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች መስፈርቱን ስለማታሟሉ ማመልከቻችሁን የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251965948191 ይደውሉ፡፡