ስቶር ሱፐርቫይዘር
How to Apply
ስቶር ሱፐርቫይዘር
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የስቶር እቃዎችን በትክክል መቀበል እና መመዝገብ
- የእቃ ግብዓትን ውጤት ሪፖርት ማዘጋጀት
- የእቃ ቆጠራ ማካሄድ
- እቃዎች በአግባቡ መደርደራቸውን እና ደህንነታቸውን ማረጋገጥ
- የስቶር ሰራተኞችን መቆጣጠርና መምራት
- ከግዥ፣ ፋይናንስ እና ሌሎች ክፍሎች ጋር በቅርብ መስራት
- እቃ እጥረት ወይም ብልሽት እንዳያጋጥም ክትትል ማድረግ እና ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ሲያጋጥም ወዲያው ለሚመለከተው ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Maximum Years Of Experience: #6_years
Deadline: July 23, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡