✅
✅ የሥራ መደብ: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
★ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለ ጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው።
✅ የሥራ መደብ: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
- የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዳችሁ
- የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች በብቃት ማዘጋጀት የምትችሉ
- በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላችሁ
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የአራስ ምግቦችን መስራት የምትችል
🛑 ሀይማኖት ሙስሊም
□ ደሞዝ: 10,000
□ ጾታ: ሴት
🛑 የስራ ቦታ: ቱሉ ዲምቱ
□ የስራ ሰአት: የቀን ሙሉ
👉 ለማመልከት: @Lilireta1111
--------------------------------------
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ በቴሌግራም አድራሻችን @Lilireta1111 ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።