★
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (Job
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (Job Vacancy)
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለ ጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው።
✅ የሥራ መደብ: ሞግዚት
■ ተፈላጊ ችሎታና የስራ ልምድ:
በልጅ አያያዝ / በሞግዚትነት ሙያ የሰለጠነች።
○ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህፃናትን በልዩ ሁኔታ መያዝ እና መንከባከብ የምትችል።
በሞግዚትነት ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ ያላት።
□ ደመወዝ: 10,000 ETB (በወር)
□ ጾታ: ሴት
□ የስራ ዘርፍ: በኮንትራት (Contractual)
🛑 የስራ አድራሻ 1: ቱሉዲምቱ
● ሰፈራችሁ ለስራ ቦታ ቅርብ የሆናችሁ
● የስራ ሰአት: የቀን ዉሎ ብቻ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ በቴሌግራም አድራሻችን @Lilireta1111 ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።