የስልጠና ባለሙያ
የስልጠና ባለሙያ
ደረጃ IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በስራ አመራር፣ አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ የሰው ኃይል አስተዳደር፣ እንግሊዝኛ ቋንቋ፣ ሒሳብ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የስልጠና ተሳታፊዎችን ወይም ቡድኑን ፍላጎት በመለየት አጫጭር እና የረዥም ጊዜ የስልጠና እቅዶችን ማዘጋጀት
- ተሳታፊዎች ተገቢውን እውቀት፣ ስነ-ልቦና እና አካላዊ ብቃት እንዲያዳብሩ የሚያስችሉ ተግባራዊና ቲዎሬቲካል ትምህርቶችን መስጠት
- እያንዳንዱ ሰልጣኝ ወይም ቡድን እያሳየ ያለውን ለውጥ በየጊዜው በመከታተል ድክመቶች ላይ ምክርና እርምት መስጠት
- በስልጠናው መጨረሻ የሚጠበቀውን ውጤት መሰረት በማድረግ የተሰጠውን ስልጠና ውጤታማነት መመዘን
- ሰልጣኞች በራስ መተማመናቸውን እንዲገነቡ እና ለተግባራዊ ውጤታቸው አዎንታዊ አስተሳሰብ እንዲኖራቸው የማበረታታት ስራዎችን መስራት
Quanitity Required: 30
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: July 31, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን በአንድ ፒዲኤፍ ፋይል በማድረግ መላክ ሲኖርባቸው በደረጃ የሚያመለክቱ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(ሲኦሲ) ማቅረብ አለባቸው፡፡