✅ [የሥራ መደብ 1]: አካውንታንት (Accountant)
★ ማንዴላ የርቀት ትምህርት አካዳሚ (Mandela Distance Education Academy) ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ [የሥራ መደብ 1]: አካውንታንት (Accountant)
🔹 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት እና የፒችትሪ (Peachtree) አካውንቲንግ ሶፍትዌር ላይ ልምድ ያለው/ላት።
🔹 የሥራ ልምድ:
ለመጀመሪያ ዲግሪ ፦ 2 ዓመት
ለዲፕሎማ ፦ 4 ዓመት
🔹 ጾታ: አይለይም
🔹 ብዛት: 2
🔹 ደመወዝ: በስምምነት
🔹 የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
✅ [የሥራ መደብ 2]: የደንበኞች አገልግሎት ኦፊሰር
🔹 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ።
🔹 የሥራ ልምድ: 0 ዓመት (ልምድ የማይጠይቅ)
🔹 ጾታ: ሴት
🔹 ብዛት: 4
🔹 ደመወዝ: በስምምነት
🔹 የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
✅ [የሥራ መደብ 3]: አስተባባሪ (Coordinator)
🔹 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ሶሺዮሎጂ፣ ሶሻል ወርክ ወይም አይሲቲ (ICT)።
🔹 የሥራ ልምድ: 0 ዓመት (ልምድ የማይጠይቅ)
🔹 ጾታ: አይለይም
🔹 ብዛት: 4
🔹 ደመወዝ: በስምምነት
🔹 የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
📋 የማመልከቻ ሁኔታ:
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ አድራሻ በአካል በመቅረብ ወይም በቴሌግራም ቁጥሮች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችን በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።
📲 የቴሌግራም ማመልከቻ ቁጥሮች:
0921414890 @Refik90 / 0913271121
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ጀርባ ከመካከለኛው መንገድ ትንሽ ዝቅ ብሎ፣ ከፈረንሳይ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ያለው ሕንፃ 5ኛ ፎቅ።
📞 ለበለጠ መረጃ:
0937858585 / 0913646464 / 0911417435