★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (Job
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (Job Vacancy)
■ ቀጣሪ ድርጅት: ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለላ can ጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው።
✅ 1. ምግብ አብሳይ / ሼፍ
■ ተፈላጊ ችሎታና የስራ ልምድ:
በምግብ ሙያ የሰለጠነች።
የሀገር ውስጥ እና የውጭ ምግቦችን በብቃት ማዘጋጀት የምትችል
እንደ ገንፎ፣ ቡላ እና አጥሚት ያሉ የአራስ ምግቦችን በብቃት ማዘጋጀት የምትችል። በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላት።
✅ 2. ሞግዚት
■ ተፈላጊ ችሎታና የስራ ልምድ:
በልጅ አያያዝ / በሞግዚትነት ሙያ የሰለጠነች።
አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህፃናትን በልዩ ሁኔታ መያዝ እና መንከባከብ የምትችል።
በሞግዚትነት ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ ያላት።
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (ፈረንሳይ ሌጋሲዮን እና አያት 49)
ደመወዝ: 10,000 ETB (በወር)
ጾታ: ሴት
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: ጁላይ 25, 2026 (July 25, 2026)
የስራ ዘርፍ: በኮንትራት (Contractual)
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን @Lilireta1111 ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።
▪︎ አድራሻ 1: ፈረንሳይ ሌጋሲዮን (Ferensay Legasion)
▪︎ አድራሻ 2: አያት 49 (Ayat 49)