ዲ
ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate) ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ እና ንቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
💼 አዲስ ክፍት የስራ መደብ፡ ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate)
ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate) ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ እና ንቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የስራ መደብ: ሲኒየር የሽያጭ ኦፊሰር (Senior Sales Officer)
■ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: መጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማንኛውም የትምህርት መስክ
● የስራ ልምድ: 6 ወር እና ከዚያ በላይ በሪል እስቴት ሽያጭ ላይ በቀጥታ የሰራ (የግዴታ)
- የክፍት ቦታዎች ብዛት: 20
▪︎የስራ ቦታ: ለቡ መብራት
💰 ጥቅማጥቅሞች:
ማራኪ መነሻ ደመወዝ + እጅግ ከፍተኛ የሽያጭ ኮሚሽን
📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ለመወዳደር ዝግጁ የሆኑ አመልካቾች ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ማመልከቻቸውን ማስገባት ይችላሉ፦
👉 @Re22Dmc