ኤመራልድ ሊፍ ትሬዲንግ በስሩ ለሚገኘው ካቤጅ ኮፊ የተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
🚨 አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
ኤመራልድ ሊፍ ትሬዲንግ በስሩ ለሚገኘው ካቤጅ ኮፊ የተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
✅ 1. Waiter (አስተናጋጅ)
■ ትምህርት፦ ከ 8ኛ ክፍል በላይ
● የሥራ ልምድ፦ ከ 2 ዓመት በላይ
ብዛት፦ 6
✅ 2. Executive Chef
■ ትምህርት፦ በምግብ ዝግጅት ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው
● የሥራ ልምድ፦ ከ 8 ዓመት በላይ
ክህሎት፦ የኢውሮፒያን እና የሀበሻ ምግብ ማዘጋጀት የሚችል
✅ 3. Assistant Chef(የምግብ ዝግጅት ረዳት)
■ ትምህርት፦ በምግብ ዝግጅት ደረጃ 4 (Level 4) ያጠናቀቀ
● የሥራ ልምድ፦ ከ 4 ዓመት በላይ
ብዛት፦ 2
✅ 4. Executive Pastry
■ ትምህርት፦ ከ 10ኛ ክፍል በላይ
○ የሥራ ልምድ፦ ከ 8 ዓመት በላይ
✅ 5. Assistant Pastry
■ ትምህርት፦ ከ 10ኛ ክፍል በላይ
● የሥራ ልምድ፦ ከ 4 ዓመት በላይ
ብዛት፦ 2
✅ 6. ፅዳት
● ፆታ፦ ሴት
● ክህሎት፦ አማርኛ ማንበብና መጻፍ የምትችል
የሥራ ልምድ፦ ከ 1 ዓመት በላይ
ብዛት፦ 4
✅ 7. Juicers (ጁስ አዘጋጅ)
● ፆታ፦ ሴት
■ ትምህርት፦ ከ 8ኛ ክፍል በላይ
○ ክህሎት፦ የተለያዩ የጁስ አይነቶችን ማዘጋጀት የምትችል
ብዛት፦ 4
✅ 8. F&B Cost Controller Head
■ ትምህርት፦ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር የሰለጠነ/ች
● የሥራ ልምድ፦ 3 ዓመት
○ ልዩ ክህሎት፦ ሪፖርት የማዘጋጀትና በጥልቀት የመከታተል ብቃት
📅 ሐምሌ 9, 2018
ቦታ፦ ሾላ እንግሊዝ ኤምባሲ አካባቢ፣ ኤልማክ (Elmak) ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
ስልክ ቁጥሮች፦
+251922348041
+251910204665