Notice: ለማመልከት ወይም ሥራ ለማግኘት በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።
ሰላም፣
ስለ ሥራ ማመልከቻዎች ሁኔታ ለምትጠይቁን ተከታዮቻችን በሙሉ፤
የእኛ መድረክ የሥራ ማስታወቂያዎችን፣ ማስፈንጠሪያዎችን (Links) እና ድርጅቶቹ ያስቀመጡትን የማመልከቻ መንገዶች ማጋራት (ማሳየት) ብቻ መሆኑን ልናሳስባችሁ እንወዳለን። እኛ በራሳችን ማመልከቻዎችን አንቀበልም፤ ቅጥርም አንፈጽምም።
ስለሆነም፣ ማመልከቻችሁ ስለደረሳቸው ወይም ስላልደረሳቸው እንዲሁም ስለተመረጣችሁበት ሁኔታ ማንኛውንም መረጃ (Update) ማግኘት የምትችሉት ካመለከታችሁበት ድርጅት በቀጥታ ብቻ ነው። የማመልከቻችሁን ውጤት ከእኛ ሳይሆን ከድርጅቶቹ እራሳቸው መጠባበቅ ይኖርባችኋል።
አላማችን የስራ መረጃዎች እንዲዳረሱ ነው፣ በሥራ ፍለጋችሁም መልካም ዕድል እንመኛለን!
🔔 Notice: ለማመልከት ወይም ሥራ ለማግኘት በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ።
እዚህ የተጋሩ ሁሉም ክፍት የሥራ ቦታዎች ያለክፍያ የሚያመለክቱባቸው ናቸው።
ዛሬ የወጡ ስራዎችን ከስር ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ👇👇
<a href="https://effoysira.com" target="_blank" rel="noopener">https://effoysira.com</a>
● Telegram:- <a href="https://t.me/effoyjobs" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a>