▪️🚩- ክፍት የስራ መደቦች
🎴🚩 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
▪️🚩- ክፍት የስራ መደቦች
▪️1 - HR/Admin Officer – 2 ቦታ
ትምህርት፡ BA Degree በManagement፣ Accounting ወይም ተዛማጅ ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 3–4 ዓመት
የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት
2 - Store Keeper – 2 ቦታ
ትምህርት፡ Degree በSupply Chain Management፣ Accounting፣ Management ወይም ተዛማጅ ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት
የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት
3 - Excavator Operator III – 15 ቦታ
ትምህርት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
የስራ ልምድ፡ በExcavator Operator 8 ዓመት
የቅጥር አይነት፡ ቋሚ
🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ <a href="https://forms.lmis.gov.et/midroc-construction-ethiopia/" target="_blank" rel="noopener">https://forms.lmis.gov.et/midroc-construction-ethiopia/</a> በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 29/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ።
☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።