የ
የሽያጭ ሰራተኛ
የሽያጭ ሰራተኛ
በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሰርተፊኬት ወይም ዲፕሎማ ያላት አግባብነት ካለ የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የድርጅቱን ወርሃዊ የሽያጭ ግብ በተከታታይ ማሳካት
- ወደ ሾሩም የሚመጡ ደንበኞችን በተገቢው መንገድ በማስተናገድ እና ስለ ምርቶች በቂ ማብራሪያ በመስጠት ወደ ሽያጭ መቀየር
- ስለ ፈርኒቸር ምርጫ፣ ስለ ጥሬ ዕቃዎች ጥራት እና ስለ ልዩ ትዕዛዞች ለደንበኞች ሙያዊ ምክር መስጠት
- የማሳያ ክፍሉን ውበት፣ ፅዳት እና ደረጃውን የጠበቀ አቀማመጥ መከታተልና መጠበቅ
- የደንበኞችን ጥያቄዎች መከታተል፣ የዋጋ ማቅረቢያ ማዘጋጀት እና ከሽያጭ በኋላ ያሉ ሰነዶችን ማደራጀት
- የሽያጭ መዝገቦችን በትክክል መያዝ እና ማዘጋጀት
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: July 11, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ ይህ የሥራ መደብ ለሴት አመልካቾች ብቻ ክፍት ነው።