✅
✅ የሥራ መደቡ ስም፦ ሽያጭ (Sales)
📌 የሥራ ማስታወቂያ - ጋቢኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
✅ የሥራ መደቡ ስም፦ ሽያጭ (Sales)
■ የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ
○ የሥራ ልምድ፦ (ለጀማሪዎች የሚሆን)
- ብዛት፦ 10
- ጾታ፦ ሴት
- ዕድሜ፦ 18 - 25
□ ደመወዝ፦ 7,000 ብር እና ከዚያ በላይ
□ የስራ ቦታ ፊጋ እና ፍየል ቤት
📅 የምዝገባ ጊዜ፦ ሀሞሌ1 /2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ባሉት
20 ተከታታይ ቀናት።
¤ ምዝገባ በአካል ብቻ
📍 አድራሻ፦ ፊጋ መብራቱ ጋር
📞 ስልክ ቁጥር፦ 0911741512 /095 7368045
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ይህ የሥራ ዕድል ተማሪዎችን አይጨምርም።