P
Pay Per
ውድ የሀሁጆብስ ደንበኞቻችን፣
በስራ ማስኬጃ ወጪ እና በአገልግሎት ክፍያ አለመጣጣም ምክንያት፣ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን የዋጋ ጭማሪ በሀሁጆብስ ቦት አገልግሎቶች ላይ ተደርጓል።
አዲስ ዋጋ:
Pay Per Vacancy- 920 ETB
Startup- 2760 ETB
Startup+- 3680 ETB
ይህ ማስተካከያ ለጀማሪ የንግድ ተቋማት የምንሰጠውን አገልግሎት ይበልጥ ለማሻሻል እና ቀላል ለማድረግ ያስችለናል።
ስለትብብራቹ እናመሰግናለን!