የ
የሽያጭ ሰራተኛ
የሽያጭ ሰራተኛ
ዲፕሎማ በማንኛውም የትምህርት መስክ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ደንበኞችን በአግባቡ ማስተናገድ እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት
- የቢራ ሽያጭ እና ስርጭት ስራዎችን በብቃት መምራት እና አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት
- በሽያጭ ወቅት የሲኔት ሶፍትዌርን በመጠቀም ደረሰኞችን መቁረጥ፣ ሽያጭ መመዝገብ እና የክፍያ ሁኔታዎችን መከታተል
- የደንበኞችን ፍላጎት በአግባቡ ማስተናገድ እና ከችርቻሮ ነጋዴዎች፣ ሆቴሎች እና መጠጥ ቤቶች ጋር መልካም የስራ ግንኙነት መፍጠር
- የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት
- የደንበኞችን ጥያቄ መመለስ እና ትክክለኛ የምርት መረጃ መስጠት
- የሽያጭ መዝገቦችን በትክክል መያዝ እና ማዘጋጀት
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: July 22, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ