አካውንታንት
አካውንታንት
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- አመታዊ የሂሳብ በጀት ቀመሮችን በሰነድ ማደራጀት ወይም ማስፈር
- የማህበሩን ማንኛውንም ዕለታዊ እና ወርሃዊ ገቢ እና ወጭዎችን በኮድ በተዘጋጀ አሰራር፣ በሂሳብ ሰነድ፣ በኮምፒዩተር እና በሚታተሙ ወረቀቶች መሰነድ
- የልዩ ልዩ ገቢ እና ወጭ ማዘዥያዎችን ማዘጋጀት
- ዘመኑ ባፈራቸው የሒሳብ ሶፍትዌሮች በመጠቀም መረጃዎችን ማስቀመጥ
- ወርሃዊ የሰራተኞችን ደመወዝ እና ተቀናሽ ክፍያዎችን ማስላት እና ማዘጋጀት
- የሰራተኞችን የስራ ግብር እና የጡረታ ክፍያ ለሚመለከተው የገቢዎች ቢሮ ማሳወቅ፣ ክፍያዎችን መክፈል እና ሰነዶችን መቀበል
- ከማህበሩ ውክልና በመውሰድ ወርሃዊ የማህበሩን ገቢና ወጭ የሒሳብ መግለጫ መቀበል
- የሰራተኞችን የስራ ግብር እና የጡረታ ክፍያ ለሚመለከተው የገቢዎች ቢሮ ማሳወቅ፣ ክፍያዎችን መክፈል እና ሰነዶችን መቀበል
- ከማህበሩ ውክልና በመውሰድ ወርሃዊ የማህበሩን ገቢና ወጭ የሒሳብ መግለጫ መቀበል
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: July 14, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ጣፎ ገብርኤል ሳይደርሱ በስተግራ በኩል በመታጠፍ በጤና ጣቢያውና በከተማ አስተዳደሩ የገበያ አዳራሽ በኩል በሚያወጣው መንገድ ላይ በሚገኘው ኖህ ግሪን ፓርክ የማህበሩ ፅህፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በአንድ ፒዲኤፍ ፋይል አድርገው መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251988785556 ይደውሉ፡፡