የአስተዳደር ፀሐፊ
የአስተዳደር ፀሐፊ
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በቢሮ አስተዳደር፣ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የማህበሩን የገቢ እና ወጪ ደብዳቤዎች መቀበል፣ መመዝገብ፣ ማደራጀት እና በተገቢው ፋይል መያዝ
- የማህበሩን የጽህፈት ስራዎች፣ ደብዳቤዎች፣ ማስታወቂያዎች፣ ሪፖርቶች እና ሌሎች ሰነዶች ማዘጋጀት
- የገቢ እና የወጪ ደብዳቤዎችን በተከታታይ ቁጥር መመዝገብ፣ መደርደር እና በቀላሉ ሊገኙ በሚችሉበት መንገድ ማስቀመጥ
- የማህበሩን የውሳኔ ሰነዶች፣ የስብሰባ ቃለ ጉባኤዎች፣ ውሎች፣ ደረሰኞች እና የፋይናንስ ማስረጃዎች በተደራጀ ሁኔታ መጠበቅ
- የሰነዶችን ሚስጥራዊነት መጠበቅ እና ሰነዶች በፈቃድ ብቻ እንዲወጡ መቆጣጠር
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: July 14, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ጣፎ ገብርኤል ሳይደርሱ በስተግራ በኩል በመታጠፍ በጤና ጣቢያውና በከተማ አስተዳደሩ የገበያ አዳራሽ በኩል በሚያወጣው መንገድ ላይ በሚገኘው ኖህ ግሪን ፓርክ የማህበሩ ፅህፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በአንድ ፒዲኤፍ ፋይል አድርገው መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251988785556 ይደውሉ፡፡