ጽ
ጽዳት ሰራተኛ
ጽዳት ሰራተኛ
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የቢሮ፣ የሥራ ክፍሎች እና ሌሎች የሥራ ቦታዎችን ንጽህና መጠበቅ
- ቆሻሻዎችን በየጊዜው መሰብሰብ፣ መለየትና ወደ ተመደበላቸው ቦታ ማስወገድ
- የጽዳት መሣሪያዎችንና አቅርቦቶችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ
- የሳሙና፣ የእጅ መታጠቢያና ሌሎች የጽዳት አቅርቦቶች ሲያልቁ ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ
- የጽዳት ሥራዎችን በተመደበለት የሥራ መርሃ ግብር መሠረት ማከናወን
- የንጽህናና የደህንነት መመሪያዎችን ማክበር
- በተጨማሪ የሚሰጡ ከጽዳት ሥራ ጋር የተያያዙ ተግባራትን ማከናወን
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: November 13, 2026
How To Apply: አመልካቾች የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 6 ኪሎ ከየካቲት ሆስፒታል ወረድ ብሎ በላይ ዘለቀ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ለደግ ሚድዋይፍሪ ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ድርጅት አንደኛ ፎቅ የሰው ሀይል ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመኖሪያ አድራሻቸው ለስድስት ኪሎ ቅርብ የሆነ እና በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡