P
Sales in shop
Private Client
Job Type: Onsite - Full Time
Education: High School
Experience: Entry
Vacancies: 2
Skills: Social Media Content Creation, Social Media Advertising
Description:
የሥራ መደብ_ሽያጭ ሰራተኛ
ፆታ_ ሴት
የት/ደረጃ_ 12 እና ከዛ በላይ
የሥራ ልምድ_ 0እና ከዛ በላይ
የስራ ሰአት_3 ሰዓት እሰከ ማታ 1፣30(ከእሁድ በስተቀር)
የስራ ቦታ_ቦሌ መ/ዓለም
ደመወዝ_ በስምምነት እና ኮሚሽን
ብዛት- 2
ተጨማሪ
ሶሻል ሚዲያ ላይ ችሎታ ያላት
ቴክቶክ ቪዲዮ edit ማድረግ ችሎታ ያላት
ቴክቶክ ላይ Live በመግባት ምርትን ማስተዋዉቅ የምትችል
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
የሽያጭ ልምድ ያላት ቢሆን ተመራጭ ነዉ
የመኖሪያ አድራሻዎ ከቦሌ መ/ አለም የቀረበ መሆን አለበት