A
ፈርኒቸር ገጣሚ
AST Trading
Job Type: Onsite - Full Time
Education: TVET
Experience: Intermediate
Vacancies: 2
Skills: Furniture Assembly
- የት/ት ደረጃ- በ Furniture making/assembling ወይንም ተያያዥ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ
- የስራ ልምድ - በፈርኒቸር ገጠማ ስራዎች ላይ ልምድ ያለው እና የስራ ልምድ ማምጣት የሚችል
- ደሞዝ - በስምምነት
- አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን በቴሌግራም በ09-60-22-05-11 ላይ መላክ ትችላላችሁ፡፡