ሞ
ሞተረኛ
ሞተረኛ
10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የተሰጡትን እቃዎች በሥርዓት፥ በፍጥነት እና በጥንቃቄ ለደንበኞች ማድረስ
- ከሥራው ጋር የተያያዙ ግዥዎችን በአግባቡ መፈጸም እና የተለያዩ ድርጅታዊ ጉዳዮችን በፍጥነት ማከናወን
- ለሥራው እና ለሚደርሰው እቃ ሙሉ ኃላፊነት በመወስድ መስራት
- መልካም የሥራ ሥነ ምግባር ዝግጅት ያለው፤ ሥራ ወዳድ እና ታማኝ መሆን
- ከደንበኞችና ከሥራ ባልደረቦች ጋር ጥሩ የመግባባት ችሎታን ማሳየት
- የሥራን ሰዓት አክብሮ በአግባቡ መስራት
- የሞተሩን የቴክኒክ ሁኔታ በየጊዜው ማረጋገ
- ሞተር ሳይክሉን ባለቤትነት ስሜት በጥንቃቄ መያዝ እና መጠበቅ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: November 21, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የኤሌክትሪክ ሞተር ማስተካከል ወይም በሞተር መጓዝ ላይ በቂ ልምድ ያላቸውና በቂ የሞተር ሳይክል መንዳት ችሎታ እና ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡