አ
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች
ስለ ስራው
ተቋሙ በተለያዩ የስራ መደቦች (የእንግሊዝኛ መምህር፣ የስልክ ኦፕሬተር፣ ሪሴብሽን፣ ነርስ፣ የሂሳብ ሰራተኛ፣ ማናጅመንት፣ መረጃ ሰብሳቢ፣ ካሸር እና ሌሎችም) ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: ከ 8ኛ ክፍል እስከ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ: ከ 0 እስከ 2 ዓመት
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ: ከ 9,000 እስከ 25,000+ ብር ከነ ትራንስፖርት/ሰርቪስ አበል ጋር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፦ ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 651
Telegram Channel
tel:-0969288483
tel:-0948060271