ን
ምክትል ርዕሰ መምህር እና ነርስ
ንስር የአዲሱ ትውልድ ትምህርት ቤት
ስለ ሥራው
ንስር የአዲሱ ትውልድ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በምክትል ርዕሰ መምህርነት እና በነርስነት መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- ምክትል ርዕሰ መምህር (በኬጂ እና በ1ኛ ደረጃ)፦ EDPM ዲግሪ እና በ1ኛ ደረጃ መምህርነትና በኃላፊነት የሠራች፣ ወይም በአደደ ህፃናት በመምህርነት እና በኃላፊነት የሠራች (ዲፕሎማ)፣ 3 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ፆታ፡ ሴት (ብዛት፡ 2)
- ነርስ፦ በነርሲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት፣ 1 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ፆታ፡ ሴት (ብዛት፡ 2)
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ፦ በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
አመልካቾች እስከ November 10, 2026 ድረስ በሥራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ጽሕፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
አድራሻ፦ ሰሚት ኮንዶሚኒየም ወደ ሦስተኛ በር መሄጃ ሳንሻይን ፋውንዴሽን (አሻራ መስጫ) በስተቀኝ 30 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር፦
0911483584
0911426292