ፋ
የመጽሐፍት መደብር ሽያጭ ሰራተኛ እና ቲክቶክ ሆስት ይፈለጋል
ፋሬስ ኢንተርቴይመንት
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Certificate
Experience: Entry
Vacancies: 2
Skills: Sales, Communication
ድርጅታችን በመጽሐፍት ሽያጭ ላይ የሚሰራ ድርጅት ነው። ድርጅቱ ለከፈተው የመጽሐፍት መደብር ሱቅ የሽያጭ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርት፦
- መጽሐፍ አንባቢ የሆነች
- ከፍተኛ ከሰው ጋር መግባባት ችሎታ ያላት
- መሰረታዊ የሆነ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት
- ቲክቶክ ላይ የመጽሐፍ ማስታወቂያዎችን መስራት የምትችል
- ጉዳይ በማስፈጸም ላይ ብቃት ያላት
- ስራው- ከመጽሐፍ ሽያጭ፣ ከሶሻልሚዲያ ኮንቴንት ሰሪነት ጋር ተያያዥ በመሆኑ በዘርፉ ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውና መኖሪያ አድራሻቸው ለሃያ ሁለት ቅርብ የሆኑ፣ ዋስ ማቅረብ የሚችሉና ቀኑን ሙሉ መስራት የሚችሉ ይበረታታሉ፡፡
- የስራ ልምድ- ከዜሮ አመት ጀምሮ
ደሞዝ
15000 ብር ጀምሮ እንደ ችሎታቸው መጠን
አመልካቾች ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም አካውንት ፍላጎታቸውን ገልጸው ሲቪያቸውን፣ የመኖሪያ አድራሻቸውንና ስልክ ቁጥራቸውን ጨምሮ መላክ ይችላሉ፡፡
የሚላክበት የቴሌግራም አካውንት፦
Telegram Channel