ፋ
ኤዲተር እና ግራፊክስ ባለሙያ
ፋሬስ ኢንተርቴይመንት
ስለ ስራ መደቡ
ፋሬስ ኢንተርቴይመንት ለሚሰራቸው የሲኒማ ፊልሞች፣ የዩቱዩብ ስራዎች እና የመጽሐፍ ህትመቶች የግራፊክስ ዲዛይን እና ኤዲቲንግ ባለሙያዎችን በቋሚ ቅጥር ማሰራት ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ለሲኒማ ፊልሞች፣ ለዩቲዩብ ስራዎች እና የመጽሐፍ ህትመቶች የግራፊክስ እና የኤዲቲንግ ስራዎችን ማከናወን
- የሶሻል ሚዲያ ይዘቶችን ማዘጋጀት እና ማስተዳደር
ተፈላጊ መስፈርቶች
- ትምህርት፡ ዲፕሎማ በኤዲቲንግ ወይም ተዛማጅ ሙያ
- የሥራ ልምድ፡ ከ 0 ዓመት ጀምሮ
- አዶቤ ፎቶሾፕ እና ፕሪሚየር ሶፍትዌሮችን በብቃት መጠቀም የሚችሉ
- በሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም እና በግራፊክስ ዲዛይን ልምድ ያላቸው
- ከሰው ጋር ከፍተኛ የመግባባት ችሎታ ያላቸው
- የሽያጭ ስራ ላይ ልምድ ቢኖራቸው ይመረጣል
- ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና መኖሪያቸው ለሀያ ሁለት አካባቢ ቅርብ የሆነ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደሞዝ ከ 20,000 ብር ጀምሮ እንደ ችሎታ መጠን በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን፣ የስራ ልምዶቻችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን እና የሚኖሩበትን አድራሻ በመጥቀስ በቴሌግራም አካውንት @filmbooktiktok (Telegram Channel) መላክ ትችላላችሁ።