A
Adobe photoshop Adobe illustrator Sketchup Video Editing any software
★ ክፍት የስራ ማስታወቂያ-ዮሀና ፈርኒቸር ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Yohana Furniture Industry Plc )
✅ የስራ መደብ 1: የፈርኒቸር ሽያጭ ሰራተኛ ( Sales )
■ የስራ ልምድ: 0 አመት / የስራ ልምድ ላለው ቅድሚያ እንሰጣለን
● ብዛት: 10
● ጾታ: ወንድ / ሴት
✅ የስራ መደብ 2. ዲዛይነር(Designer)
■ የስራ ልምድ: አንድ አመት እና ከዚያ በላይ
● ጾታ: ወንድ ወይም ሴት
■ የተፈላጊ ችሎታ
Adobe photoshop
Adobe illustrator
Sketchup
Video Editing any software
📍የስራ ቦታ: ቃሊቲ ማሰልጠኛ ዴልታ ኮንፕሌክስ አንደኛ ፎቅ
🔸የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃበት: ሐምሌ 07, 2018
አመልካቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።
📞 ለበለጠ መረጃ:
+251114376241
+251114395160
በአጭር የስልክ ቁጥር 6886