T
Sales Woman and TikTok Live Presenter
The Originals
ስለ ሥራው
The Originals በሙሉ ጊዜ የሚሠራ፣ በሱቅ ውስጥ ሽያጭ የምታከናውን እና በቲክቶክ (TikTok) በቀጥታ ስርጭት ምርቶችን የምታስተዋውቅና የምትሸጥ የሽያጭ ባለሙያ (ሴት) ይፈልጋል። ድርጅቱ ከውጭ የሚገቡ ቸኮሌቶች፣ ስናኮች፣ የሻይ ዓይነቶች፣ ቅመማ ቅመሞች እና የስጦታ ዕቃዎችን ያቀርባል።
ኃላፊነቶች
- በሱቅ ውስጥ ሽያጭ ማከናወን እና ደንበኞችን ማገልገል
- የቲክቶክ ቪዲዮዎችን መስራት እና በቀጥታ ስርጭት (Live) ምርቶችን ማስተዋወቅና መሸጥ
- በቀጥታ ስርጭቶች እና ቪዲዮዎች አዳዲስ ደንበኞችን መሳብ እና ንግዱን ማስፋት
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ አይጠየቅም / የሥራ ልምድ: ጀማሪ (Entry level)
- የሽያጭ እና የመግባባት ክህሎት (Sales, Communication)