ላ
ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ
ስለ ሥራው
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው። ተቋሙ በደንበኛው መኖሪያ ቤት ውስጥ የሚያገለግል የሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የሀገር ውስጥና የውጭ ምግቦችን በሙያዊ መንገድ ማዘጋጀት
- ለአራስ እናቶች ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን እና ጤናማ ምግቦችን ማዘጋጀት
- በተዘጋጀ ሜኑ መሠረት ምግብ በጥራት፣ በንጽህናና በተገቢው ሰዓት ማቅረብ
- የምግብ ንጽህናን፣ የኩሽና አያያዝንና የምግብ ደህንነትን ማክበር
ተፈላጊ መስፈርቶች
- የምግብ ዝግጅት ሥልጠና የወሰደች (ፆታ፡ ሴት)
- ቢያንስ 6 ወር የሥራ ልምድ
- የሥራ ቦታ፡ ቦሌ ቡልቡላ
- የሥራ ሰዓት፡ ቀን ውሎ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ፡ በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ለማመልከት በቴሌግራም ያግኙን፡ @LarsatArasPackageHR