የ
የውሃ መስመር ዝርጋታና ጥገና ባለሙያ
How to Apply
neway1948@gmail.com
የውሃ መስመር ዝርጋታና ጥገና ባለሙያ
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በቧንቧ ስራ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ለሾላ አፓርትመንትና ለጃግሮስ መኖሪያ ቤቶች በቂና ተመጣጣኝ የከርሰ ምድር ውሃ እንዲኖር የውሃ ቧንቧዎችን መስመር መዘርጋትና መጠገን
- ለሁለቱም ግቢዎች የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎችን በመግጠም የውሃ ፍጆታን መከታተልና መቆጣጠር
- የከርሰ ምድር ውሃ ፓምፑን በመከታተል የውሃ ግፊትና ፍሰት ለሁለቱም ግቢዎች በትክክል እንዲዳረስ ማድረግ
- የኤሌክትሪክ መብራት በሚቋረጥበት ጊዜ ጀነሬተር በማስነሳትና አሠራሩን በመቆጣጠር የውሃ ፍሰቱ እንዳይቋረጥ ማድረግ
- ሌሎች ተያያዥ የሆኑ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ ሥራዎችን ማከናወን
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Maximum Years Of Experience: #10_years
Deadline: November 11, 2026
How To Apply: አመልካቾች በኢሜል አድራሻችን፡ neway1948@gmail.com ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የቧንቧ ሥራና የኤሌክትሪክ ሥራ ዕዉቀትና ችሎታ ያላቸው ቢሆን ይመረጣል፡፡