የቅርንጫፍ አስተባባሪ
How to Apply
የቅርንጫፍ አስተባባሪ
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በተመደቡበት የመሸጫ ሱቅ የሽያጭ እንቅስቃሴውን ማስተባበር፣ መከታተልና መቆጣጠር
- የሠራተኞችን አቅም ማሳደግ እና የደንበኞችን ፍላጐት ማሟላት
- ለሽያጭ የቀረቡ ምርቶች ጥራታቸው የተጠበቁ መሆናቸውን መከታተል
- ለሽያጭ ሠራተኞች የስራ ተነሳሽነት እንዲኖር ስልጠናዎችን መስጠትና ከድርጅቱ የሚመጡ የስራ መመሪያዎች ተግባራዊ እንዲሆኑ ማድረግ
- የድርጅቱን ምርቶች በተለያዩ ሱፐርማርኬቶች እና ኬተሪንጎች ላይ ማስተዋወቅ እና ማስተባበር
- ሰራተኞች በየ6 ወሩ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ መከታተል እና ዶክመንታቸውን መያዝ
- ከፋይናንስ ጋር የቀን ሽያጭ ዳታ መናበብ እና የእለት ሽያጭ ገንዘብ በእለቱ ወደባንክ መግባቱን ማረጋገጥ
- የደንበኞችን ሃሣብ መቀበልና ችግር ካለ መፍታት
- ከሚመለከታቸው የስራ ክፍል ኃላፊዎችም ሆነ ሠራተኞች ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት በኃላፊነት መምራትና ለድርጅቱ እድገት የበኩሉን ድርሻ መወጣት
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 10000.00
Deadline: July 16, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ በሚገኘው ዋናው ቢሮ በስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡