B
Sales Representative
BAMBINOS KID TRADING ONE MEMBER PLC
ስለ ሥራው
BAMBINOS KID TRADING ONE MEMBER PLC በመገናኛ አካባቢ በሚገኘው የልጆች ልብስ ቤት ውስጥ በቋሚነት የሚሰራ የሽያጭ ሰራተኛ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የሱቅ ንፅህና መጠበቅ
- ደንበኞችን በትህትና ማስተናገድ
- የሥራ ሰዓት ማክበር (መግቢያ 2:30፤ መውጫ ማታ 2:00)
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ
- የሥራ ልምድ፡ ጁኒየር (Junior)
- ታማኝነት እና ተጠያቂነት ያለው/ላት
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
- መገናኛ አካባቢ ወይም ለቦታው ቅርብ የሚኖር/ምትኖር ቢሆን ይመረጣል
ጥቅማጥቅሞች
- ወርሃዊ ደሞዝ 8000 ብር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ማመልከቻ ወይም CV ሲያስገቡ የሚኖሩበትን ሰፈር መግለፅ እንዳትረሱ።