M
ደረቅ አንድ ሹፌር
Mac Pro import
ስለ መደቡ
Mac Pro import በሙሉ ጊዜ ደረቅ አንድ ሹፌር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ለድርጅቱ አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም አምሽቶ መስራት
መስፈርቶች
- ደረቅ አንድ መንጃ ፈቃድ ያለው
- ከሶስት አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
- የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል
- ታማኝ፣ ንቁ፣ አስተዋይ እና ጥሩ የስራ ተነሳሽነት ያለው
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለተጨማሪ መረጃ በ 0944 32 37 32 ይደውሉ።