M
የጉልበት ስራተኛ
Mac Pro import
ስለ ስራው
Mac Pro import 10 ክፍት የጉልበት ስራተኛ መደቦች ላይ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ዕቃዎችን መጫንና ማውረድ
- ቴክኒካል ስራዎችን መማርና መስራት
- አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም አምሽቶ መስራት
መስፈርቶች
- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል
- ታማኝ፣ ንቁ፣ አስተዋይ እና ጥሩ የስራ ተነሳሽነት ያለው
- የመግባባት ችሎታ ያለው
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለተጨማሪ መረጃ በ 0944 32 37 32 ይደውሉ።