ት
የሜካፕ የጥፍር አይላሽ እና ሂና አሰልጣኝ
ትንሳዔ የፋሽን ዲዛይን እና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Certificate
Experience: Intermediate
Vacancies: 2
Skills: Basic Internet Skills, Basic Writing, Basic Reading
ድርጅታችን ትንሳዔ የፋሽን ዲዛይንና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም ባለው ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል
በተቀመጠው የስራ ቦታ ቢያንስ በ2 ዘርፍ ብቁ የሆነች
ማሰልጠኛ ላይ የሰራች ተማሪ አያያዝ የምትችል በቂ እውቀት እውቀት ያላት ለስራው ሀላፊነት የምትወስድ ከታች በተቀመጠው ስልክ በቴሌግራም መመዝገብ ትችላላችሁ።
የስራ ቦታ:- ሳሪስ
የስራ ሰዓት :-ከጥዋት 2:30_ማታ 1:30
ቅዳሜ ከጥዋት 2:30_7:00 እሁድ የለም
09-77-02-22_22/09-10-37-17-22