🎯
🎯 ባጅዎን ይጠቀሙ፣ አሳማኝ የከቨር ደብዳቤ ይጻፉ! 🎙
🎯 ባጅዎን ይጠቀሙ፣ አሳማኝ የከቨር ደብዳቤ ይጻፉ! 🎙
"አመልክቼ ለምን አይጠሩኝም?" ብለው ያስባሉ? አሰሪዎች መጀመሪያ እርስዎን እንዲያዩ ይፈልጋሉ? ማመልከቻዎን ከሌሎች የሚለዩ ሁለት ነገሮችን ነገ በቀጥታ ስርጭት (Live Q&A) እንወያያለን።
📅 ነገ
⏰ ማታ 2:00 ሰአት
📍 ቴሌግራም ላይቭ (@freelance_ethio)
በዚህ ላይቭ ላይ:
⭐️ የAfriwork ባጅዎ: Standard እና Gold ማለት ምን እንደሆነ፣ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል፣ እና Super Apply ተጠቅመው ማመልከቻዎን በአሰሪ ዝርዝር አናት ላይ እንዴት ማስቀመጥ እንደሚቻል
✍️ የሽፋን ደብዳቤዎ (Cover Letter): አጭር፣ ግልጽ እና ትኩረት የሚስብ ደብዳቤ እንዴት መጻፍ እንደሚቻል፣ ልምድ ባይኖርዎትም
💬 ጥያቄዎችዎን አሁኑኑ በ @freelance_eth_community ኮሜንት ላይ ይጻፉ ፤ በቀጥታ ስርጭቱ ላይ እንመልሳለን።
📲 ከላይቩ በፊት የባጅ ደረጃዎን ለማየት በApplicant Bot ወይም በAfriwork ድረ ገጽ ላይ My Profile ውስጥ ይግቡ።
👉 afriworket.com