የፔስትሪ ባለሙያ (ባቅላባና ሳምቡሳ ባለሙያ)
How to Apply
የፔስትሪ ባለሙያ (ባቅላባና ሳምቡሳ ባለሙያ)
10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ ወይም ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ በምግብ ዝግጅት ያለው ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ባቅላባ እና ሳምቡሳ ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ ማዘጋጀት
- ለዝግጅት የሚሆኑ ጥሬ ዕቃዎችን ጥራት ማረጋገጥ እና በምግብ ደህንነት ህግ መሰረት ማከማቸት እና ብክነትን መቀነስ
- የመጋገሪያ ቁሳቁሶችን በብቃት እና በደህንነት መጠቀም
- የሥራ ቦታን፣ የመጋገሪያ እቃዎችን እና የግል ንጽህናን በከፍተኛ ደረጃ መጠበቅ
- በየቀኑ የሚመረቱ ምግቦች የተለመደውን የድርጅቱን ጣዕም፣ ቅርጽ እና ጥራት የጠበቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: July 16, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡