L
Host / Model
Lakom Herbal
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Not Required
Experience: Senior
Vacancies: 1
Skills: Confident Communication, Communication
- የፀጉር እንክብካቤ ብራንድ «ላኮም ሄርባል» (Lakom Herbal) ለአጭር ቪዲዮ ማስታወቂያዎች የሚሆኑ አዲስ ሞዴል መምረጥ ጀምሯል።
- በካሜራ ፊት በራስ መተማመን ያላት ፣
- ተስማሚ እና ውብ ፀጉር ያላት ሞዴል እንፈልጋለን
- የቀረፃ ጊዜያት፡ በወር ውስጥ 2 ወይም 3 ጊዜ ብቻ ቀረፃ ይኖረናል (በጣም የተጨናነቀ ሰዓት የለውም)።
- የቪዲዮ ብዛት፡ በአንድ ወር ውስጥ ከ 10 እስከ 15 አጫጭር ቪዲዮዎች (Reels/TikTok ) ይቀረጻሉ።
- የክፍያ ሁኔታ፡ ለአንድ ቪዲዮ 500 (አምስት መቶ) ብር እንከፍላለን።
- ፍላጎቱ ካለሽ ከዚህ በፊት የሰራሽው ቪዲዮ በ Telegram Channel
- contact us on Telegram Channel