የተለያዩ ክፍት የሥራ ቦታዎች
ያልተጠቀሰ
ስለ ሥራው
ተቋማችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የጥበቃ ሠራተኛ፡ 8ኛ/10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀ፣ ከ2 - 4 ዓመት የሥራ ልምድ (በፖሊስ/ውትድርና የተሰለጠነ ቢሆን ይመረጣል)
- የሊፍት ቴክኒሽያን (Elevator Technician)፡ Level IV/ዲፕሎማ በኤሌክትሪሲቲ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል፣ አውቶሞቲቭ ወይም ተዛማጅ፣ 2 ዓመት በሊፍት ተከላና ጥገና ላይ የሥራ ልምድ
- የሊፍት ኦፕሬተር (Elevator Operator)፡ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 1 ዓመት በሊፍት ኦፕሬተርነት ወይም በደንበኞች አገልግሎት የሥራ ልምድ
- የንብረት ምዝገባ ባለሙያ (Stock/Inventory Officer)፡ ዲግሪ በግዢና ንብረት (Supply Chain)፣ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ፣ 2 ዓመት በንብረት ምዝገባና ቆጠራ የሥራ ልምድ (Excel/Peachtree/ERP የሚችል)
- የጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ (General Service / Laborer)፡ 8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 1 ዓመት በጠቅላላ አገልግሎት/ዕቃ ጫኝ አውራጅ የሥራ ልምድ (የቀለም ቅብ ልምድ ያለው/ላት ይመረጣል)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አስፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውን (Original) ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በአካል ይዞ መቅረብ ያስፈልጋል።
የማመልከቻ ቦታ፡ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ጀርባ፣ የውብዳር ህንፃ 6ኛ ፎቅ (የሰው ሀብት መምሪያ)
የማመልከቻ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ (Deadline: November 6/26)