የምርት ስርጭት ክፍል ኃላፊ
How to Apply
የምርት ስርጭት ክፍል ኃላፊ
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የምርት ስርጭት ዕቅድ ማዘጋጀት እና ማስፈጸም
- የትዕዛዝ እና የምርት እንቅስቃሴ መከታተል
- ከመጋዘን፣ ሽያጭ፣ ትራንስፖርት እና ፋይናንስ ክፍሎች ጋር በቅንጅት መስራት
- የስርጭት ሰራተኞችን መመሪያ መስጠት እና አፈጻጸማቸውን መገምገም
- የዕቃ እጥረት ወይም መዘግየት ችግሮችን መፍታት
- የስርጭት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና ለአስተዳደር ማቅረብ
- የእቃ ደህንነት እና የጥራት መስፈርቶች መጠበቃቸውን ማረጋገጥ
- የደንበኞች ቅሬታ በፍጥነት መፍታት
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #5_years
Maximum Years Of Experience: #8_years
Deadline: July 16, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡